ጥቃቅን የነፍሳት አካላትን ለይቶ ለማውጣት ማይክሮስኮፓዊ ኤክስ ሬይ ቴክኒክን መጠቀም ይቻላል።
收藏DataCite Commons2024-05-17 更新2024-07-03 收录
下载链接:
https://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1361
下载链接
链接失效反馈官方服务:
资源简介:
የነፍሳት የመተንፈሻ አካላት መዋቅሮችን እና ልዩነቶቻቸውን መለካቱ በማይክሮስኮፓዊ መጠናቸው ምክንያት ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል። እዚህ ላይ የነፍሳትን የመተንፈሻ ቧንቧ መጠን የምንለካው የኤክስ ሬይ ማይክሮ-ቶሞግራፊ (µCT) ቅኝትን (በ15 µm ጥራት) በህይወት ያሉ እና የደነዘዙ የተለያየ የሰውነት መጠን ያላቸው የሴራምባይሲድ ካኮሲሊስ ኒውማኒ ጥንዚዛ እጮች ላይ ተጠቅመን ነው። በተለያዩ የምስል ክፍፍል ዘዴዎች የቀረቡትን የምስል ትንታኔዎች ተደጋጋሚነት እና መዋቅራዊ የመተንፈሻ ቧንቧ ባህሪ ልዩነቶች ላይ መረጃ በማቅረብ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ ለ12 ቅኝቶች ሙሉ ይዘታዊ መረጃ እና 3ዲ ሞዴሎችን እናቀርባለን። የይዘት መረጃዎቹ ከተከፋፈሉ የመተንፈሻ ቧንቧ ክልሎች እንደ 3ዲ ሞዴሎች እዚህ ጋር ቀርበዋል።
提供机构:
My University
创建时间:
2024-05-17



