five

በግጭት፣ በቀውስ ወይም ከፍተኛ ውድመት በሚያጋጥምበት ወቅት፣ ከቤተመጻህፍትና ከእነርሱም ጋር የተገናኙ አገልግሎቶችን በተመለከተ መኖር ስለሚገባው ንቁና ገንቢ ተሳትፎ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን መሪ ሃሳብ

收藏
IFLA Repository2026-05-21 更新2026-05-16 收录
下载链接:
https://repository.ifla.org/items/c89cdbee-a6a2-49d2-bf86-4614f124018b
下载链接
链接失效反馈
官方服务:
资源简介:
የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር አካል እ.ኤ.አ. በኦገስት 19 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ውድመትን በመቀነስና ግጭት ወይም ቀውስ በሚያጋጥምበት ወቅት የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን እና አባላቱ ሊከተሉት ስለሚገባ ንቁና ገንቢ ተሳትፎ ረቂቅ መርህ እንዲያዘጋጅ አንድ አማካሪ ቡድን አቋቁሟል:: ጥናቱ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ሄይቲ በምትባለው ሃገር የመልሶ ግንባታ ጥረት ውስጥ ያደረገውን ንቁና ገንቢ ተሳትፎና ፌዴሬሽኑ ተዋዋይ ከሆነባቸው ዓለም አቀፍ ውሎችና ስምምነቶች ጋር ተጣቅሶ እንዲካሄድ ፍላጎት የተንፀባረቀበት ነበር:: መርሆዎቹ ፌዴሬሽኑ ከ2011 እስከ 2012 በሚዘልቀው ፕሮግራሙ ውስጥ ያሰፈራቸውና “የባህላዊ ቅርሶች ውድመት መልሶ ግንባታ ፕሮግራም” በሚል ርዕስ ስር “ባህል የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎት መገለጫ ነው፤ ማህበረሰቦች በባህላዊ ቅርሳቸው አማካይነት ይበለፅጋሉ፤ እርሱን ባጡም ጊዜ ይጠፋሉ” የሚለው ቁልፍ የተነሳሽነት ሃሳብ አንድ አካል ናቸው::
提供机构:
International Federation of Library Associations and Institutions
创建时间:
2023-03-16
二维码
社区交流群
二维码
科研交流群
商业服务