ቤተ-መጻህፍትንና ልማትን አስመልክቶ የቤተ -መጻህፍት ማህበራትና ተቋማት ዓለም -አቀፍ ፌዴሬሽን ያወጣው መሪ -ሃሳብ [2013]
收藏官方服务:
资源简介:
መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት የድህነትን አዙሪት የሚሰብር እና ዘላቂ ልማትን ለማምጣት የሚረዳ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ በብዙ ማህበረሰቦች ዘንድ ሰዎች ትምህርታቸውን ለማሻሻል፣ አዳዲስ ችሎታዎችን ለማዳበር ወይም ሥራዎችን ለማግኘት፣ የንግድ ሥራዎቻቸውን ለማሳደግ፣ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ወይም የጤና ውሳኔዎችን ለመወሰን፣ ወይም ስላለው የአየር ንብረት ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ለማግኘት እንዲረዷቸው መረጃዎችን ለማግኘት የሚሄዱባቸው ብቸኛ ሥፍራዎች ቤተ-መጻህፍት ናቸው፡፡ መረጃዎች በተለያየ ቅርጽ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግና በዚህ በየጊዜው እየተለዋወጠና ውስብስብ እየሆነ በመጣ ማህበረሰብ ውስጥ ለመረጃ ፍላጎቶች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አገልግሎቶችንና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በኩል ያላቸው ልዩ ሚና ቤተ-መጻህፍትን እጅግ አስፈላጊ የልማት
创建时间:
2024-12-10



