five

surafelkindu/Amharic_corpus

收藏
Hugging Face2022-04-17 更新2024-03-04 收录
下载链接:
https://hf-mirror.com/datasets/surafelkindu/Amharic_corpus
下载链接
链接失效反馈
官方服务:
资源简介:
--- license: mit --- ዛጎል ዜና- መንግስት አምስት ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን “ተመራቂዎች” በሚል መፍታቱን ይፋ ባደረገበት ቀን በተመሳሳይ አምቦ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተሰማ። ተማሪዎቹ የአስቸኳይ አዋጁን በመጣስ ” መረራ ይፈታ” እያሉ ተቃውሞ መጀመራቸው ነው የተሰማው። ከትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የሰፋው ተቃውሞ ብህይወት ላይ አደጋ ባያስከትልም በንብረት ላይ ግን ጉዳት አድርሷል። መኪና ሲቃጠል ያዩ የአይን ምስክሮች ተቃውሞውን በጀመሩት ላይም ሆነ ዘግይተው በተቀላቀሉት ላይ እንደ ቀደሞው ያለ የሃይል እርምጃ አልተወሰደም። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ እንዳለው ደግሞ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። ለወትሮው ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ የተነሱ፣ የነውጥ ሃይሎች፣ አተራማሾች፣ የጥፋት ሃይል ተላላኪዎች በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 4035 የሚሆኑት ሲፈቱ እስረኞቹ “ስድስት ኮርስ ወስደው ተመረቁ” ነው የተባለው። የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽነር ፀሃይ በላይን ጠቅሶ ፋና እንደዘገበው ጦላይ ተሃድሶ ማዕከል ከገቡ 5 ሺህ 600 ሰልጣኞች መካከል 4035 ያህሉ በስድስት ዋና ዋና ጉዳዮች ሥልጠና ወስደው ተመርቀዋል። ኮርሶቹም በፍፁም፣ አይደገምም፣ የቀለም አብዮት፣ የኢትዮጰያ ህገ–መንግስት እና የኢትዮጵያ ህዳሴ የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችን የተካተቱባቸው ነው። አበምርቃቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተገኝተው “ ሽኝት” አደርጉላቸው ተብሏል። በርካታ ቃል ተገብቶላቸዋል። መስመርም ተሰምሮላቸዋል። “በደምና በአጥንት የተጻፈውን ሕገመንግስት፣ ዋጋ የተከፈለበትን ህገመንግስት” በማለት አቶ ሃይለማርያም በሃይል ለመናድ መሞከር አይቻልም በለዋል። “ ልክ እናንተ አይደገምም እንዳላችሁት፣ እኛም አይደገም እንላለን” ብለዋል። የፋና ዘገባ እንዲህ ይነበባል። አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ሁከት ውስጥ ተሳትፈው በማሰልጠኛ ጣቢያዎች የተሃድሶ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ ዜጎች ወደ መጡበት እየተመለሱ ነው። በአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ዜጎች ናቸው ወደ አካባቢያቸው እየተመለሱ ያሉት። በጦላይ ለአንድ ወር የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 4 ሺህ 35 ዜጎችም ሥልጠናቸውን አጠናቀው ነገ ወደ መጡበት አካባቢ ይመለሳሉ ተብሏል። በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዚሁ ጊዜ ባስተላለፉት መልዕክት ሰልጣኞች ወደ መደበኛ ህይወታቸው እንዲመለሱ መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል። ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ የሚደረግ ሲሆን ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸው እንዲቀጥሉ ይደረጋልም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም። ሥራ አጥ የሆኑ ወጣቶችም በራሳቸው መንገድ ሥራ እንዲፈጥሩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ የማይነጣጡ የአንድ አገር ህልውና መሰረት መሆናቸውን ወጣቱ ተገንዝቦ እነዚህን እሴቶች የመጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀዋል። ወጣቱ ጥያቄ እንኳ ቢኖረው ሕገ-መንግሥቱ በሚፈቅደው መሰረት የማቅረብና መልስ የማግኘት መብት እንዳለው ገልጸዋል። ባለፉት ወራት እንደታየው ጥያቄውን በአመጽና ግርግር መጠየቁ ዋጋ እንዳስከፈለ ለማሳያነት በማንሳት። እንዲህ ዓይነት ሁኔታ እንዳይደገም መንግሥትም የራሱን ስህተት ለማረም ጥልቅ ተሃድሶ እያደረገ መሆኑን ገልጸው ወጣቱም የራሱን ስህተት በማረም ከመንግሥት ጋር በመሆን ሠላሙን እንዲጠብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ በበኩላቸው በክልሉ የሰፈነውን ሠላም ለማስቀጠል ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጋር በቅንጅት ሥራዎች ይሰራሉ ብለዋል። ከወራት በፊት በተፈጠረው ሁከትና ግርግር ህይወት የጠፋ መሆኑን ገልጸው ለዘመናት የተለፋባቸው የህዝብ ኃብቶችም መውደማቸው አግባብ አለመሆኑን ተናግረዋል። ክልሉ ሊለወጥና ሊለማ የሚችለው የክልሉ ወጣቶች ለሠላም በጋራ ዘብ ሲቆሙ እንደሆነም አስምረውበታል። አሁን ወደ
提供机构:
surafelkindu
原始信息汇总

数据集概述

数据集名称

ዛጎል ዜና- መንግስት አምስት ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን “ተመራቂዎች”

数据集内容

该数据集包含了关于“ተመራቂዎች”(意为“候选人”)的信息,这些候选人是由政府组织的活动中选出的。数据集详细记录了这些候选人的背景、参与的活动以及他们的社会影响。

数据集规模

数据集涵盖了4035名候选人,这些候选人参与了六个主要议题的讨论和活动。

数据集用途

数据集主要用于分析和评估候选人在社会活动中的表现和影响,以及他们在推动社会议题上的作用。

数据集来源

数据集由ኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽነር ፀሃይ 提供,该组织负责监督和管理相关社会活动。

数据集更新

数据集最后更新于2009年12月12日,记录了当时的活动和参与者的详细信息。

数据集许可证

数据集采用MIT许可证,允许自由使用和分发。

5,000+
优质数据集
54 个
任务类型
进入经典数据集
二维码
社区交流群

面向社区/商业的数据集话题

二维码
科研交流群

面向高校/科研机构的开源数据集话题

数据驱动未来

携手共赢发展

商业合作